የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 1:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 በዓመፅ ላይ ዓመፅ የምትጨምሩት፣ አሁን ደግሞ ምናችሁ ላይ መመታት ፈልጋችሁ ነው?+

      መላው ራስ ታሟል፤

      መላው ልብም በበሽታ ተይዟል።+

       6 ከእግር ጥፍር አንስቶ እስከ ራስ ፀጉር ድረስ አንድም ጤነኛ የአካል ክፍል የለም።

      በቁስልና በሰምበር ተሞልቷል፤ እንዲሁም ተተልትሏል፤

      ቁስሉ አልታከመም* ወይም አልታሰረም አሊያም በዘይት አለዘበም።+

  • ኤርምያስ 15:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ሕመሜ ሥር የሰደደው፣ ቁስሌም የማይፈወስ የሆነው ለምንድን ነው?

      ጨርሶ አልድን ብሏል።

      እምነት ሊጣልበት እንደማይችል

      የሚያታልል የውኃ ምንጭ ትሆንብኛለህ?

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ