የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 12:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 የገዛ ወንድሞችህ፣

      የገዛ አባትህ ቤተሰቦች እንኳ አታለውሃልና።+

      እነሱ በአንተ ላይ ጮኸዋል።

      መልካም ነገር ቢናገሩህ እንኳ

      ፈጽሞ አትመናቸው።

  • ማቴዎስ 10:35, 36
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 እኔ የመጣሁት ወንድ ልጅን ከአባቱ፣ ሴት ልጅን ከእናቷ እንዲሁም ምራትን ከአማቷ ለመለያየት ነው።+ 36 በእርግጥም የሰው ጠላቶቹ የገዛ ቤተሰቦቹ ይሆናሉ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ