2 ነገሥት 18:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ንጉሥ ሕዝቅያስ በነገሠ በ14ኛው ዓመት የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም+ በተመሸጉት የይሁዳ ከተሞች ሁሉ ላይ ዘምቶ ያዛቸው።+ ኢሳይያስ 8:7, 8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እነሆ፣ ይሖዋ ብርቱ የሆኑትንና ከፍተኛ መጠን ያላቸውን የወንዙን* ውኃዎች ይኸውምየአሦርን ንጉሥና+ ክብሩን ሁሉበእነሱ ላይ ያመጣባቸዋል። እሱም የውኃ መውረጃዎቹን ሁሉ ሞልቶ ይፈስሳል፤ዳርቻዎቹንም ሁሉ ያጥለቀልቃል፤ 8 ይሁዳንም ጠራርጎ ይሄዳል። አካባቢውን እያጥለቀለቀ በማለፍ እስከ አንገት ይደርሳል፤+አማኑኤል*+ ሆይ፣ የተዘረጉት ክንፎቹምድርህን ከዳር እስከ ዳር ይሸፍናሉ!”
7 እነሆ፣ ይሖዋ ብርቱ የሆኑትንና ከፍተኛ መጠን ያላቸውን የወንዙን* ውኃዎች ይኸውምየአሦርን ንጉሥና+ ክብሩን ሁሉበእነሱ ላይ ያመጣባቸዋል። እሱም የውኃ መውረጃዎቹን ሁሉ ሞልቶ ይፈስሳል፤ዳርቻዎቹንም ሁሉ ያጥለቀልቃል፤ 8 ይሁዳንም ጠራርጎ ይሄዳል። አካባቢውን እያጥለቀለቀ በማለፍ እስከ አንገት ይደርሳል፤+አማኑኤል*+ ሆይ፣ የተዘረጉት ክንፎቹምድርህን ከዳር እስከ ዳር ይሸፍናሉ!”