ኢሳይያስ 49:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አይራቡም፤ አይጠሙም፤+ሐሩርም ሆነ ፀሐይ አያቃጥላቸውም።+ ምሕረት የሚያደርግላቸው ይመራቸዋልና፤+የውኃ ምንጮች ወዳሉበትም ይወስዳቸዋል።+ ኢሳይያስ 52:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ተደናግጣችሁ አትወጡም፤ሸሽታችሁም አትሄዱም፤ይሖዋ በፊታችሁ ይሄዳልና፤+የእስራኤል አምላክም ደጀን ይሆናችኋል።+