ኢሳይያስ 48:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 እናንተ ራሳችሁን በእስራኤል ስም የምትጠሩ፣+ከይሁዳ ምንጭ የፈለቃችሁ፣*በእውነትና በጽድቅ ባይሆንምበይሖዋ ስም የምትምሉና+የእስራኤልን አምላክ የምትጠሩየያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ይህን ስሙ።+ 2 እነሱ የቅድስቲቱ ከተማ ነዋሪ እንደሆኑ ይናገራሉና፤+ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነውንየእስራኤልን አምላክ ድጋፍ ለማግኘት ይጥራሉ።+ ኤርምያስ 7:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ‘ይህ* የይሖዋ ቤተ መቅደስ፣ የይሖዋ ቤተ መቅደስ፣ የይሖዋ ቤተ መቅደስ ነው!’ እያላችሁ በአሳሳች ቃል አትታመኑ።+
48 እናንተ ራሳችሁን በእስራኤል ስም የምትጠሩ፣+ከይሁዳ ምንጭ የፈለቃችሁ፣*በእውነትና በጽድቅ ባይሆንምበይሖዋ ስም የምትምሉና+የእስራኤልን አምላክ የምትጠሩየያዕቆብ ቤት ሆይ፣ ይህን ስሙ።+ 2 እነሱ የቅድስቲቱ ከተማ ነዋሪ እንደሆኑ ይናገራሉና፤+ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነውንየእስራኤልን አምላክ ድጋፍ ለማግኘት ይጥራሉ።+