መዝሙር 97:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የመብረቅ ብልጭታዎቹ በመሬት ላይ አበሩ፤ምድር ይህን አይታ ተንቀጠቀጠች።+ 5 ተራሮች በይሖዋ ፊት፣በምድርም ሁሉ ጌታ ፊት እንደ ሰም ቀለጡ።+ ኢሳይያስ 24:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እነሆ፣ ይሖዋ ምድሪቱን ወና እና ባድማ ያደርጋታል።+ ይገለብጣታል፤*+ ነዋሪዎቿንም ይበትናቸዋል።+