ኢሳይያስ 52:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ምሥራች ይዞ የሚመጣ፣+ሰላምን የሚያውጅ፣+የተሻለ ነገር እንደሚመጣ ምሥራች የሚያበስር፣መዳንን የሚያውጅ፣ጽዮንንም “አምላክሽ ነግሦአል!”+ የሚል በተራሮች ላይ እግሮቹ እንዴት ያማሩ ናቸው! ሮም 10:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ካልተላኩስ እንዴት ይሰብካሉ?+ ይህም “የተሻለ ነገር እንደሚመጣ ምሥራች የሚናገሩ ሰዎች እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ናቸው!”+ ተብሎ እንደተጻፈው ነው።
7 ምሥራች ይዞ የሚመጣ፣+ሰላምን የሚያውጅ፣+የተሻለ ነገር እንደሚመጣ ምሥራች የሚያበስር፣መዳንን የሚያውጅ፣ጽዮንንም “አምላክሽ ነግሦአል!”+ የሚል በተራሮች ላይ እግሮቹ እንዴት ያማሩ ናቸው!