መዝሙር 22:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 አምላኬ፣ አምላኬ ለምን ተውከኝ?+ እኔን ከማዳን፣ ከደረሰብኝም ሥቃይ የተነሳ የማሰማውን ጩኸት+ ከመስማትየራቅከው ለምንድን ነው? መዝሙር 74:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አምላክ ሆይ፣ ባላጋራ የሚሳለቀው እስከ መቼ ነው?+ ጠላት ስምህን ለዘላለም እያቃለለ ይኖራል?+ ራእይ 6:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሱም “ቅዱስና እውነተኛ የሆንከው ሉዓላዊ ጌታ ሆይ፣+ በምድር በሚኖሩት ላይ የማትፈርደውና ደማችንን የማትበቀለው እስከ መቼ ነው?”+ ብለው በታላቅ ድምፅ ጮኹ።
10 እነሱም “ቅዱስና እውነተኛ የሆንከው ሉዓላዊ ጌታ ሆይ፣+ በምድር በሚኖሩት ላይ የማትፈርደውና ደማችንን የማትበቀለው እስከ መቼ ነው?”+ ብለው በታላቅ ድምፅ ጮኹ።