መዝሙር 35:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እኔን ለመወንጀል አፋቸውን ይከፍታሉ፤“እሰይ! እሰይ! ዓይናችን ይህን አየ” ይላሉ። 22 ይሖዋ ሆይ፣ ይህን ተመልክተሃል። ዝም አትበል።+ ይሖዋ ሆይ፣ ከእኔ አትራቅ።+
21 እኔን ለመወንጀል አፋቸውን ይከፍታሉ፤“እሰይ! እሰይ! ዓይናችን ይህን አየ” ይላሉ። 22 ይሖዋ ሆይ፣ ይህን ተመልክተሃል። ዝም አትበል።+ ይሖዋ ሆይ፣ ከእኔ አትራቅ።+