ኢሳይያስ 21:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከዚያም እንደ አንበሳ ጮኾ እንዲህ አለ፦ “ይሖዋ ሆይ፣ በየቀኑ በመጠበቂያው ግንብ ላይ ቆሜአለሁ፤በየሌሊቱም በጥበቃ ቦታዬ ላይ ተሰይሜአለሁ።+ ሚክያስ 7:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እኔ ግን ይሖዋን በጉጉት እጠባበቃለሁ።+ የሚያድነኝን አምላክ በትዕግሥት እጠብቃለሁ።*+ አምላኬ ይሰማኛል።+