የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዮሐንስ 3:36
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 36 በወልድ የሚያምን* የዘላለም ሕይወት አለው፤+ ወልድን የማይታዘዝ ግን የአምላክ ቁጣ በላዩ ይኖራል+ እንጂ ሕይወትን አያይም።+

  • ሮም 1:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ምክንያቱም “ጻድቅ ግን በእምነት ይኖራል”+ ተብሎ እንደተጻፈ ሁሉ እምነት ያላቸው+ ሰዎች፣ አምላክ በምሥራቹ አማካኝነት ጽድቁን እንደሚገልጥ ይረዳሉ፤ ይህ ደግሞ እምነታቸውን ያጠነክርላቸዋል።

  • ገላትያ 3:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በተጨማሪም “ጻድቅ በእምነት ይኖራል” ተብሎ ስለተጻፈ+ በአምላክ ፊት ማንም በሕግ አማካኝነት ጻድቅ ሊባል እንደማይችል ግልጽ ነው።+

  • ዕብራውያን 10:38
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 38 “ሆኖም ጻድቅ አገልጋዬ በእምነት ይኖራል”፤+ ደግሞም “ወደኋላ ቢያፈገፍግ በእሱ ደስ አልሰኝም።”*+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ