ኢሳይያስ 14:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ከእነሱ ጋር አብረህ በመቃብር አትቀበርም፤የገዛ ምድርህን አጥፍተሃልና፤የገዛ ሕዝብህንም ፈጅተሃል። የክፉ አድራጊዎች ዘር ስም ዳግመኛ አይጠራም።