የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 75:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 በይሖዋ እጅ ጽዋ አለና፤+

      የወይን ጠጁ አረፋ ያወጣል፤ ደግሞም ሙሉ በሙሉ የተደባለቀ ነው።

      እሱ በእርግጥ ያፈሰዋል፤

      በምድርም ላይ ያሉ ክፉዎች ሁሉ ከነአተላው ይጨልጡታል።”+

  • ኢሳይያስ 51:22, 23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ለሕዝቡ የሚሟገተው ጌታሽና አምላክሽ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      “እነሆ፣ የሚያንገዳግደውን ጽዋ፣+ ይኸውም ዋንጫውን፣

      የቁጣዬን ጽዋ ከእጅሽ እወስዳለሁ፤

      ከእንግዲህ ዳግመኛ አትጠጪም።+

      23 ጽዋውን ‘በላይሽ ላይ እንድንሻገር አጎንብሺልን!’ ባሉሽ፣*

      አንቺን በሚያሠቃዩት እጅ ላይ አደርገዋለሁ፤+

      አንቺም ጀርባሽን እንደ መሬት፣

      እንደሚሄዱበትም መንገድ አደረግሽላቸው።”

  • ኤርምያስ 25:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ጽዋውን ከእጅህ ወስደው ለመጠጣት ፈቃደኛ ባይሆኑ እንዲህ በላቸው፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በግድ ትጠጣላችሁ!

  • ኤርምያስ 51:57
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 57 መኳንንቷንና ጥበበኞቿን፣

      ገዢዎቿንና የበታች ገዢዎቿን እንዲሁም ተዋጊዎቿን አሰክራለሁ፤+

      እነሱም ጨርሶ ላይነቁ

      እስከ ወዲያኛው ያንቀላፋሉ”+ ይላል ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነው ንጉሥ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ