-
መዝሙር 76:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አንተ ከሰማይ ፍርድ ተናገርክ፤+
ምድር ፈርታ ዝም አለች፤+
-
መዝሙር 115:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 አምላካችን ያለው በሰማያት ነው፤
እሱ የወደደውን ሁሉ ያደርጋል።
-
-
ዘካርያስ 2:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 የሰው ልጆች ሁሉ፣* በይሖዋ ፊት ጸጥ በሉ፤ በቅዱስ መኖሪያው ሆኖ እርምጃ እየወሰደ ነውና።
-
-
-