ኢሳይያስ 6:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በዚህ ጊዜ “ይሖዋ ሆይ፣ እስከ መቼ ነው?” አልኩ። እሱም እንዲህ አለኝ፦ “ከተሞች እስኪፈራርሱና የሚኖርባቸው እስኪያጡ፣ቤቶችም ሰው አልባ እስኪሆኑ፣ምድሪቱም እስክትጠፋና ባድማ እስክትሆን ድረስ ነው፤+
11 በዚህ ጊዜ “ይሖዋ ሆይ፣ እስከ መቼ ነው?” አልኩ። እሱም እንዲህ አለኝ፦ “ከተሞች እስኪፈራርሱና የሚኖርባቸው እስኪያጡ፣ቤቶችም ሰው አልባ እስኪሆኑ፣ምድሪቱም እስክትጠፋና ባድማ እስክትሆን ድረስ ነው፤+