ኤርምያስ 30:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ወዮ! ያ ቀን አስፈሪ* ነውና።+ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ቀን ነው፤ለያዕቆብ የጭንቅ ጊዜ ይሆናል። ሆኖም ከዚያ ቀን ይተርፋል።”