20 በዚያ ቀን፣ ሰዎች በፊታቸው ይሰግዱ ዘንድ
ለራሳቸው የሠሯቸውን ከንቱ የሆኑ የብርና የወርቅ አማልክት
ለአይጦችና ለሌሊት ወፎች ይወረውራሉ፤+
-
ሕዝቅኤል 7:19
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 “‘ብራቸውን በየጎዳናው ይጥላሉ፤ ወርቃቸውም አስጸያፊ ነገር ይሆንባቸዋል። በይሖዋ የቁጣ ቀን ብራቸውም ሆነ ወርቃቸው ሊያድናቸው አይችልም።+ በልተው አይጠግቡም፤ ሆዳቸውንም አይሞሉም፤ በኃጢአት እንዲወድቁ እንቅፋት ሆኖባቸዋልና።