መዝሙር 83:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እነሆ፣ ጠላቶችህ እየደነፉ ነውና፤+አንተን የሚጠሉ በእብሪት ይመላለሳሉ።* መዝሙር 83:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “የእስራኤል ስም ተረስቶ እንዲቀር፣ኑ፣ ሕዝቡን እንደምስስ” ይላሉ።+