ሕዝቅኤል 48:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 “ዙሪያውን መጠኑ 18,000 ክንድ ይሆናል። ከዚያን ቀን ጀምሮ ከተማዋ ‘ይሖዋ በዚያ አለ’ ተብላ ትጠራለች።”+