አሞጽ 9:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ‘በምድራቸው ላይ እተክላቸዋለሁ፤ከሰጠኋቸውም ምድር ላይዳግመኛ አይነቀሉም’+ ይላል አምላክህ ይሖዋ።” ዘካርያስ 14:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በከተማዋም ውስጥ ሰዎች ይኖራሉ፤ ከእንግዲህም ጥፋት እንዲደርስባት አትረገምም፤+ ደግሞም ኢየሩሳሌም ሰዎች ያለስጋት የሚኖሩባት ቦታ ትሆናለች።+