ኢሳይያስ 60:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የተተውሽና የተጠላሽ፣ ማንም ሰው የማያልፍብሽ መሆንሽ ቀርቶ+የዘላለም መኩሪያ፣ከትውልድ እስከ ትውልድም የደስታ ምንጭ እንድትሆኚ አደርግሻለሁ።+