ኢሳይያስ 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በዘመኑ መጨረሻ*የይሖዋ ቤት ተራራከተራሮች አናት በላይ ጸንቶ ይቆማል፤+ከኮረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ብሔራትም ሁሉ ወደዚያ ይጎርፋሉ።+ ኢሳይያስ 60:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በዚያን ጊዜ ታያለሽ፤ ፊትሽም ይፈካል፤+ልብሽ በኃይል ይመታል፤ በደስታም ይሞላል፤ምክንያቱም የባሕር ብልጽግና ወደ አንቺ ይጎርፋል፤የብሔራትም ሀብት ወደ አንቺ ይመጣል።+ ኢሳይያስ 60:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በሮችሽ ሁልጊዜ ክፍት ይሆናሉ፤+የብሔራትን ሀብት ወደ አንቺ ያመጡ ዘንድበሮችሽ ቀንም ሆነ ሌሊት አይዘጉም፤ነገሥታታቸውም ቀዳሚ ይሆናሉ።+
5 በዚያን ጊዜ ታያለሽ፤ ፊትሽም ይፈካል፤+ልብሽ በኃይል ይመታል፤ በደስታም ይሞላል፤ምክንያቱም የባሕር ብልጽግና ወደ አንቺ ይጎርፋል፤የብሔራትም ሀብት ወደ አንቺ ይመጣል።+