ዘፍጥረት 22:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ቃሌን ስለሰማህ የምድር ብሔራት ሁሉ በዘርህ+ አማካኝነት ለራሳቸው በረከት ያገኛሉ።’”+ ኢሳይያስ 19:24, 25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 በዚያ ቀን እስራኤል ሦስተኛ ወገን ሆና ከግብፅና ከአሦር ጋር ትተባበራለች፤+ በምድርም መካከል በረከት ትሆናለች፤ 25 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ “ሕዝቤ ግብፅ፣ የእጄም ሥራ አሦር፣ ርስቴም እስራኤል የተባረኩ ይሁኑ”+ ብሎ ይባርካቸዋልና።
24 በዚያ ቀን እስራኤል ሦስተኛ ወገን ሆና ከግብፅና ከአሦር ጋር ትተባበራለች፤+ በምድርም መካከል በረከት ትሆናለች፤ 25 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ “ሕዝቤ ግብፅ፣ የእጄም ሥራ አሦር፣ ርስቴም እስራኤል የተባረኩ ይሁኑ”+ ብሎ ይባርካቸዋልና።