ኢሳይያስ 43:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 43 አሁን ግን፣ ያዕቆብ ሆይ ፈጣሪህ፣እስራኤልም ሆይ የሠራህ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦ “እኔ ተቤዥቼሃለሁና+ አትፍራ። በስምህ ጠርቼሃለሁ። አንተ የእኔ ነህ። ሶፎንያስ 3:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 በዚያን ቀን ለኢየሩሳሌም እንዲህ ይባላል፦ “ጽዮን ሆይ፣ አትፍሪ።+ እጆችሽ አይዛሉ።