-
ኤርምያስ 48:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ሞዓባውያን ከልጅነታቸው ጀምሮ
በአምቡላው ላይ እንደረጋ ወይን ጠጅ ተረጋግተው ተቀምጠዋል።
ከአንዱ ዕቃ ወደ ሌላው ዕቃ አልተገላበጡም፤
በግዞትም ተወስደው አያውቁም።
በዚህም ምክንያት ቃናቸው እንዳለ ነው፤
መዓዛቸውም አልተለወጠም።
-
-
ዘካርያስ 1:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እነሱም በአደስ ዛፎቹ መካከል ቆሞ ለነበረው የይሖዋ መልአክ “በምድር ላይ ተመላለስን፤ እነሆም መላዋ ምድር ጸጥታና እርጋታ ሰፍኖባታል”+ አሉት።
-