-
ዘዳግም 11:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እኔ ደግሞ ለምድራችሁ በወቅቱ ዝናብን ይኸውም የፊተኛውንና የኋለኛውን ዝናብ እሰጣለሁ፤ አንተም እህልህን፣ አዲስ የወይን ጠጅህንና ዘይትህን ትሰበስባለህ።+
-
-
ኤርምያስ 14:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 ከንቱ ከሆኑት የአሕዛብ ጣዖቶች መካከል ዝናብ ሊያዘንብ የሚችል አለ?
ሰማያትስ በራሳቸው ዝናብ ማውረድ ይችላሉ?
አምላካችን ይሖዋ ሆይ፣ ይህን የምታደርገው አንተ ብቻ አይደለህም?+
እነዚህን ሁሉ ነገሮች ያደረግከው አንተ ብቻ ስለሆንክ
አንተን ተስፋ እናደርጋለን።
-