ሕዝቅኤል 34:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር። ትንቢት ተናገር፤ እረኞቹንም እንዲህ በላቸው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ራሳቸውን ለሚመግቡ የእስራኤል እረኞች ወዮላቸው!+ እረኞቹ ሊመግቡ የሚገባው መንጋውን አይደለም?+ ሕዝቅኤል 34:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የደከመውን አላበረታችሁም፣ የታመመውን አልፈወሳችሁም፣ የተጎዳውን በጨርቅ አላሰራችሁትም፣ የባዘኑትን መልሳችሁ አላመጣችሁም ወይም የጠፋውን አልፈለጋችሁም፤+ ከዚህ ይልቅ በጭካኔና በግፍ ገዛችኋቸው።+
2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር። ትንቢት ተናገር፤ እረኞቹንም እንዲህ በላቸው፦ ‘ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ራሳቸውን ለሚመግቡ የእስራኤል እረኞች ወዮላቸው!+ እረኞቹ ሊመግቡ የሚገባው መንጋውን አይደለም?+
4 የደከመውን አላበረታችሁም፣ የታመመውን አልፈወሳችሁም፣ የተጎዳውን በጨርቅ አላሰራችሁትም፣ የባዘኑትን መልሳችሁ አላመጣችሁም ወይም የጠፋውን አልፈለጋችሁም፤+ ከዚህ ይልቅ በጭካኔና በግፍ ገዛችኋቸው።+