ሕዝቅኤል 34:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ጮማውን ትበላላችሁ፤ ሱፉን ትለብሳላችሁ፤ የሰባውንም እንስሳ ታርዳላችሁ፤+ መንጋውን ግን አትመግቡም።+ ሕዝቅኤል 34:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እኔ በእረኞቹ ላይ ተነስቻለሁ፤ ስለ በጎቼ እጠይቃቸዋለሁ፤* በጎቼን እንዳያሰማሩም* እከለክላቸዋለሁ፤+ እረኞቹም ከእንግዲህ ራሳቸውን አይመግቡም። በጎቼን ከአፋቸው አስጥላለሁ፤ ከእንግዲህ ለእነሱ መብል አይሆኑም።’”
10 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እኔ በእረኞቹ ላይ ተነስቻለሁ፤ ስለ በጎቼ እጠይቃቸዋለሁ፤* በጎቼን እንዳያሰማሩም* እከለክላቸዋለሁ፤+ እረኞቹም ከእንግዲህ ራሳቸውን አይመግቡም። በጎቼን ከአፋቸው አስጥላለሁ፤ ከእንግዲህ ለእነሱ መብል አይሆኑም።’”