መዝሙር 97:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 97 ይሖዋ ነገሠ!+ ምድር ደስ ይበላት።+ ብዙ ደሴቶችም ሐሴት ያድርጉ።+ ራእይ 19:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እንደ ብዙ ሠራዊት ድምፅ፣ እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅና እንደ ኃይለኛ ነጎድጓድ ድምፅ ያለ ነገር ሰማሁ። እንዲህም አሉ፦ “ያህን አወድሱ፤*+ ምክንያቱም ሁሉን ቻይ የሆነው አምላካችን ይሖዋ*+ ነግሦአል!+
6 እንደ ብዙ ሠራዊት ድምፅ፣ እንደ ብዙ ውኃዎች ድምፅና እንደ ኃይለኛ ነጎድጓድ ድምፅ ያለ ነገር ሰማሁ። እንዲህም አሉ፦ “ያህን አወድሱ፤*+ ምክንያቱም ሁሉን ቻይ የሆነው አምላካችን ይሖዋ*+ ነግሦአል!+