የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 44:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 የአገልጋዬን ቃል እውን አደርጋለሁ፤

      የመልእክተኞቼንም ትንቢት ሙሉ በሙሉ እፈጽማለሁ፤+

      ስለ ኢየሩሳሌም ‘የሰው መኖሪያ ትሆናለች’፤+

      ስለ ይሁዳ ከተሞችም ‘ዳግም ይገነባሉ፤+

      ፍርስራሾቿንም መልሼ እሠራለሁ’+ እላለሁ፤

  • ኤርምያስ 30:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      “እነሆ፣ ከያዕቆብ ድንኳኖች የተማረኩትን እሰበስባለሁ፤+

      ለማደሪያ ድንኳኖቹም እራራለሁ።

      ከተማዋ በጉብታዋ ላይ ዳግም ትገነባለች፤+

      የማይደፈረውም ማማ በተገቢው ቦታ ላይ ይቆማል።

  • ሕዝቅኤል 36:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ሕዝባችሁን ይኸውም መላውን የእስራኤል ቤት አበዛለሁ፤ ከተሞቹም የሰው መኖሪያ ይሆናሉ፤+ የፈራረሱትም ስፍራዎች ዳግመኛ ይገነባሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ