-
ዘፍጥረት 10:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ኩሽ ናምሩድን ወለደ። እሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኃያል ሰው ነበር።
-
-
ዘፍጥረት 11:1, 2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 በዚህ ጊዜ፣ ምድር ሁሉ አንድ ቋንቋና ተመሳሳይ ቃላት ትጠቀም ነበር። 2 ወደ ምሥራቅ ሲጓዙም በሰናኦር+ ምድር ወደሚገኝ አንድ ሸለቋማ ሜዳ ደረሱ፤ በዚያም መኖር ጀመሩ።
-