-
ዘካርያስ 3:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ኢያሱም ያደፈ ልብስ ለብሶ በመልአኩ ፊት ቆሞ ነበር።
-
-
ዘካርያስ 3:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 እኔም “በራሱ ላይ ንጹሕ ጥምጥም ይደረግለት”+ አልኩ። እነሱም ንጹሑን ጥምጥም በራሱ ላይ አደረጉለት፤ ልብስም አለበሱት፤ የይሖዋም መልአክ በአጠገቡ ቆሞ ነበር።
-