ነህምያ 13:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 አምላኬ ሆይ፣ ክህነቱን+ እንዲሁም ከካህናቱና ከሌዋውያኑ+ ጋር የተገባውን ቃል ኪዳን ስላረከሱ አትርሳቸው።