ኢሳይያስ 34:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እሳቱ በሌሊትም ሆነ በቀን አይጠፋም፤ጭሷም ለዘላለም ይወጣል። ከትውልድ እስከ ትውልድም እንደወደመች ትቀራለች፤ለዘላለም ማንም በእሷ አያልፍም።+ ኢሳይያስ 34:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በማይደፈሩ ማማዎቿ ላይ እሾህ፣በምሽጎቿም ላይ ሳማና ኩርንችት ይበቅላል። የቀበሮዎች ማደሪያ፣+የሰጎኖችም መኖሪያ ትሆናለች።