ኢሳይያስ 1:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እጄን በአንቺ ላይ አነሳለሁ፤በመርዝ የማጥራት ያህል ቆሻሻሽን አቅልጬ አወጣለሁ፤ዝቃጭሽንም ሁሉ አስወግዳለሁ።+ ኤርምያስ 2:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ‘በሶዳ* ብትታጠቢና ብዛት ያለው እንዶድ* ብትጠቀሚ እንኳከበደልሽ የተነሳ ዕድፍሽ በፊቴ ይኖራል’+ ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።