-
መዝሙር 66:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 አምላክ ሆይ፣ አንተ መርምረኸናልና፤+
ብር በእሳት እንደሚጠራ ሁሉ አንተም እኛን አጥርተኸናል።
-
-
ምሳሌ 25:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 የብርን ቆሻሻ አስወግድ፤
ሙሉ በሙሉም የጠራ ይሆናል።+
-
-
ዘካርያስ 13:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
እነሱ ስሜን ይጠራሉ፤
እኔም እመልስላቸዋለሁ።
‘እነሱ ሕዝቤ ናቸው’ እላለሁ፤+
እነሱ ደግሞ ‘ይሖዋ አምላካችን ነው’ ይላሉ።”
-