2 ዜና መዋዕል 7:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሰለሞንም ጸሎቱን እንደጨረሰ+ እሳት ከሰማያት ወርዶ+ የሚቃጠለውን መባና መሥዋዕቶቹን በላ፤ የይሖዋም ክብር ቤቱን ሞላው።+