የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 21:14, 15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ይሁንና እውነተኛውን አምላክ እንዲህ ይሉታል፦ ‘አትድረስብን!

      መንገዶችህን ማወቅ አንፈልግም።+

      15 እናገለግለው ዘንድ ሁሉን ቻይ አምላክ ማን ነው?+

      ከእሱ ጋር መተዋወቃችን ምን ይጠቅመናል?’+

  • መዝሙር 73:13, 14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 በእርግጥም ልቤን ያነጻሁት፣

      ንጹሕ መሆኔንም ለማሳየት እጄን የታጠብኩት በከንቱ ነው።+

      14 ቀኑን ሙሉም ተጨነቅኩ፤+

      በየማለዳውም ተቀጣሁ።+

  • ኢሳይያስ 58:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ‘ስንጾም የማታየው ለምንድን ነው?+

      ራሳችንን* ስናጎሳቁል የማታስተውለውስ ለምንድን ነው?’+

      በምትጾሙበት ቀን የራሳችሁን ጥቅም* ስለምታሳድዱና

      ሠራተኞቻችሁን ስለምትጨቁኑ ነው።+

  • ሶፎንያስ 1:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 በዚያ ጊዜ ኢየሩሳሌምን በመብራት እፈትሻለሁ፤

      ደግሞም ቸልተኛ የሆኑትንና*

      በልባቸው ‘ይሖዋ መልካምም ሆነ ክፉ ነገር አያደርግም’ የሚሉትን ሰዎች እቀጣለሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ