ኢሳይያስ 26:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ ሆይ፣ የፍትሕ ጎዳናህን ስንከተል፣ተስፋ የምናደርገው አንተን ነው። ስምህና መታሰቢያህ የልባችን* ምኞት ነው።*