መዝሙር 56:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ከቦታ ቦታ ስንከራተት አንድ በአንድ ትከታተላለህ።+ እንባዬን በአቁማዳህ አጠራቅም።+ ደግሞስ በመጽሐፍህ ውስጥ ሰፍሮ የለም?+ መዝሙር 69:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ከሕያዋን መጽሐፍ* ይደምሰሱ፤+በጻድቃንም መካከል አይመዝገቡ።+