ማቴዎስ 13:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 እንክርዳዱን የዘራው ጠላት፣ ዲያብሎስ ነው። መከሩ የዚህ ሥርዓት* መደምደሚያ ሲሆን አጫጆቹ ደግሞ መላእክት ናቸው።