ኢሳይያስ 40:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ለምለሙ ሣር ይደርቃል፤አበባው ይጠወልጋል፤የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”+ ሉቃስ 16:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እንደ እውነቱ ከሆነ ከሕጉ የአንዷ ፊደል ጭረት ሳትፈጸም ከምትቀር ሰማይና ምድር ቢያልፉ ይቀላል።+