ማቴዎስ 18:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እንዲህ አለ፦ “እውነት እላችኋለሁ፣ ካልተመለሳችሁና* እንደ ልጆች ካልሆናችሁ+ በምንም ዓይነት ወደ መንግሥተ ሰማያት አትገቡም።+ ዮሐንስ 3:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰ፦ “እውነት እውነት እልሃለሁ፣ ሰው ከውኃና+ ከመንፈስ+ ካልተወለደ በቀር ወደ አምላክ መንግሥት ሊገባ አይችልም።