ዘፍጥረት 9:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አምላክ ሰውን በአምሳሉ ስለሠራው+ የሰውን ደም የሚያፈስ ማንም ሰው የእሱም ደም በሰው እጅ ይፈስሳል።+ ዘፀአት 20:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 “አትግደል።*+ ዘዳግም 5:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “‘አትግደል።+