ማርቆስ 7:20-22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አክሎም እንዲህ አለ፦ “ሰውን የሚያረክሰው ከውስጡ የሚወጣው ነው።+ 21 ከውስጥ ይኸውም ከሰው ልብ+ ክፉ ሐሳብ ይወጣል፦ የፆታ ብልግና፣* ሌብነት፣ ግድያ፣ 22 ምንዝር፣ መጎምጀት፣ ክፋት፣ ማታለል፣ ማንአለብኝነት፣* ምቀኝነት፣* ስድብ፣ ትዕቢትና ሞኝነት።
20 አክሎም እንዲህ አለ፦ “ሰውን የሚያረክሰው ከውስጡ የሚወጣው ነው።+ 21 ከውስጥ ይኸውም ከሰው ልብ+ ክፉ ሐሳብ ይወጣል፦ የፆታ ብልግና፣* ሌብነት፣ ግድያ፣ 22 ምንዝር፣ መጎምጀት፣ ክፋት፣ ማታለል፣ ማንአለብኝነት፣* ምቀኝነት፣* ስድብ፣ ትዕቢትና ሞኝነት።