ሉቃስ 11:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 የሰውነት መብራት ዓይን ነው። ዓይንህ በአንድ ነገር ላይ ሲያተኩር* መላ ሰውነትህም ብሩህ * ይሆናል፤ ዓይንህ ምቀኛ* ሲሆን ግን መላ ሰውነትህም ጨለማ ይሆናል።+
34 የሰውነት መብራት ዓይን ነው። ዓይንህ በአንድ ነገር ላይ ሲያተኩር* መላ ሰውነትህም ብሩህ * ይሆናል፤ ዓይንህ ምቀኛ* ሲሆን ግን መላ ሰውነትህም ጨለማ ይሆናል።+