ማቴዎስ 23:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ማንኛውንም ነገር የሚያደርጉት በሰዎች ለመታየት ብለው ነው፤+ ለምሳሌ ትልቅ ክታብ* ያስራሉ፤+ የልብሳቸውንም ዘርፍ ያስረዝማሉ።+