2 ነገሥት 18:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 የእስራኤል ንጉሥ የኤላህ ልጅ ሆሺአ+ በነገሠ በሦስተኛው ዓመት የይሁዳ ንጉሥ የአካዝ+ ልጅ ሕዝቅያስ+ ነገሠ።