ኢዮብ 38:41 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 41 ጫጩቶቿ ወደ አምላክ ሲጮኹ፣የሚበሉትም አጥተው ሲቅበዘበዙ፣ለቁራ መብል የሚያዘጋጅ ማን ነው?+ መዝሙር 147:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ለእንስሳት እንዲሁም የሚበሉትን ለማግኘት ለሚጮኹ የቁራ ጫጩቶችምግብ ይሰጣል።+ ማቴዎስ 10:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ሁለት ድንቢጦች የሚሸጡት አነስተኛ ዋጋ ባላት ሳንቲም* አይደለም? ሆኖም ከእነሱ አንዷም እንኳ አባታችሁ ሳያውቅ መሬት ላይ አትወድቅም።+