ምሳሌ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ፌዘኛን የሚያርም በራሱ ላይ ውርደት ያመጣል፤+ክፉን ሰው የሚወቅስም ሁሉ ጉዳት ይደርስበታል። ማቴዎስ 10:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 የሚቀበላችሁ ወይም ቃላችሁን የሚሰማ ሰው ካጣችሁ ከዚያ ቤት ወይም ከተማ ስትወጡ፣ የእግራችሁን አቧራ አራግፉ።*+